top of page
Website-Backgrounds-For-Desktop.jpg
ልባም_ሰው_logo-no bg.png

ሰው

ልባም

ልባም ሰው

ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል። 

ማቴ. 7፥24 

ቅድስት ቤተሰብ

​አዲስ የተጨመሩ ጽሑፎች

ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ቤተሰብን የሰው ልጅ ህብረተሰብ መሰረት አድርጋ ትቆጥረዋለች። በቤተሰብ ውስጥ የሚፈጠረው ፍቅር፣ አክብሮት እና እምነት ለግለሰብ እድገት እና ለማህበረሰብ ሰላም ትልቅ ሚና ይጫወታል ብላ ታምናለች።

ጋብቻ ቅዱስ ህብረት ነው

ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ጋብቻን በአምላክ የተቋቋመ ሣልሣዊ ቅዱስ ህብረት አድርጋ ትቆጥረዋለች። ጋብቻ የወንድና የሴት ጥምረት ብቻ ሳይሆን ከክርስቶስ ጋር ያለንን አንድነት የሚያመለክት ነው

ቤተሰብ የሕይወት ምንጭ ነው

ቤተሰብ አዳዲስ ሕይወቶች የሚፈጠሩበትና የሚያድጉበት ቦታ ነው። በዚህም የሰው ልጅ ዘር ይቀጥላል

ቤተሰብ የእምነት ትምህርት ቤት ነው

ልጆች የመጀመሪያውን የእምነት ትምህርት የሚያገኙት በቤተሰብ ውስጥ ነው። በቤተሰብ ውስጥ ልጆች ስለ አምላክ፣ ጸሎትን፣ ጾምን እና ልግስናን ይማራሉ። ለሌሎች ያላቸውን ፍቅር ያሳድጋሉ እና በጎ ሥራዎችን ይለማመዳሉ

​የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ትምህርተ ክርስቶስ

ጣዕመ ዝማሬዎች ​

bottom of page